Awash Bank Vacancy

 ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

=================
አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደብ----------- ጥበቃ ሰራተኛ
የትምህርት ደረጃ- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
ስራ ልምድ- በወታደርነት ወይም ፖሊስ ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስ ሁለት ዓመት አገልግሎት ያለው                                  
እድሜ- ከ 25 – 40 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
የስራ ቦታ- አዲስ አበባ
ደመወዝ- በባንኩ እስኬል መሰረት
ማሳበቢያ፤ አመልካቾች በእጅ የተጻፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚሁ መሰረት ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዋሽ ባንክ
ዲፒዩቲ ቺፍ - ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር  ኦፊስ
የፖ.ሳ.ቁ 12638
አዲስ አበባ
ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፡- ሚያዚያ 01 ቀን 2015 ዓ.ም.

👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87
https://t.me/+UrLHDaySnpxIhq87

Comments

Popular Posts